እኔ ግርም የሚለኝ ለምንድነው ግን ቆንጆ ሴቶች relationship and marriage ማይሳካላቸው ፣ግን ደግሞ መልኳ እስከዚም የሆነች ሴት በሁለቱም ተሳክቶላት ታያለህ ለዛውም ከሚበዛባት ሰው ጋ ፣ህይወት ግን ገራሚ ናት አንዱን በ አንዱ ትክሳለች 😂፣am not taking about myself
Jan 11, 2024ቆንጆ ሴቶች በቁንጅናቸው ስለሚመኩ ማንም የትም አይሄድብኝም በፈለኩት ጊዜ የምፈልገውን አይነት ወንድ መያዝ እችላለሁ ብለው ስለሚያስቡና ወንዱም ደግሞ እነሱን የራሱ ለማድረግ ስለሚፈራ በተቃራኒው እነዛ ግን ምንም አይነት መስፈርት አያስቀምጡም ሙዳቸው ከገጠመው ጋር መዝናናት መፍታታት በዛውም አሪፍ የሆነ friendships እንዲሁም relationship መፍጠር ይችላሉ🐒
Jan 14, 2024