#technology
ሰላም ሰዎች በጣም የምፈልገው የtelegram chat history clear ሆኖብኛል recover ማድረግ የሚቻልበት መንገድ ካለ ጠቁሙኝ please🙏
Jan 10, 20247 engagements
ሰላም ሰዎች በጣም የምፈልገው የtelegram chat history clear ሆኖብኛል recover ማድረግ የሚቻልበት መንገድ ካለ ጠቁሙኝ please🙏
Jan 10, 2024በpc log in አርገህ የጠፋብህ ሰው አካውንት ውስጥ ግባና ከላይ ያለችው 3 ነጥብ ስትጫን export history ይላል...በሱ መልሰው
Jan 16, 2024ale bro be pc telegram u can recover try it yseral...
Jan 14, 2024የለም
Jan 14, 2024