በፈጣሪ መኖር እርግጠኛ አይደለሁም ለ 4 አመታት ያክል እስከ አሁን ድረስ በቃ..😞ወይ እርግጠኛ የሚያደርግ ነገርም ካላችሁ...😖መሮኛል በጣም... እውነትን በምን አይነት መልኩ መፈለግ እንዳለብኝ አላውቅም ለአራት አመት ያክል እስከ አሁኑ ሰአት ትልቅ ትልቅ የተስፋ መቁረጥ ስሜት ውስጥ ነኝ የባዶነት የብቸኝነት ስሜት ይሰማኛል😟..ከዚህ ስሜት ለመላቀቅ ብዙ ለፋሁ ግን አልቻልኩም በፈጣሪ መኖር እርግጠኛ ለመሆን ጣርኩ ግን አልቻልኩም ተፈጥሮን ባይ ምንም በቃ ፈጣሪ አለ የሚያስብሉ ነገሮችን አየሁ ግን ሁሉም ተረት ተረት እየመሰለኝ ተቸገርኩ...ውስጤ እንዳለ ይነግረኛል ግን እጠራጠራለሁ ለምን እንደሆነ አላውቅም በጥርጥር መኖር በጣም በጣም መሮኛል... ልክ እንደዚ🤮 ...እና አሁን 1)የፈጣሪን መኖር አረጋግጬ እርግጠኛ ሆኜ 2)በትክክለኛው ሀይማኖት መኖር ከዚያም ለብዙ ጊዜያት እስከአሁን ይሰማኝ ከነበረው የባዶነት የብቸኝነት የተስፋ መቁረጥስሜት ለመላቀቅ ነው ምኞቴ ይህ ሁሉ ሚሆነው ግን... እውነትን ሳገኛት ብቻ ነው... እና ምናልባት ኤቲስት ሆናችሁ አሁን በፈጣሪ መኖር አምናችሁ የተለወጣችሁ ካላችሁ እና ሌሎቻችሁም በሀሳብ የምትረዱኝ ነገር ካለ...🙏 🧐እውነትን ፈላጊው ነኝ ከ አ.አ
Jan 10, 2024medlote tsidk metshafochin anbib hulunm haymanotoch ideologies yanetsaseral (orthodox christian ,catholic and protestant) ene keza behuala nw tenkara amagn yehonkut ,ye haymanotoch hulu meflekiya ,ye ewnet bet, christ meseretua ena guleluatua yehon besew sayhon befetari yeteserachi ye kidist orthodox betechristian abal yehonkut
Jan 14, 2024