አስቸኳይ ስለሆነ ሀሳባችሁን ስጡኝ ሰሞኑን በ ቴሌግራም ከ .... ስቱዲዮ ነው ምናወራሽ ማስታወቂያ እንድትሰሪልን ፈልገንሽ ነው አሉኝ በጣም ብዙ ነገር አወሩኝ፡፡ ከዛ በዚህ ቀን በዚህ ሰአት ነይ እና እናወራለን አሉኝ፡፡እኔ ደሞ ተጠራጠርኩ ስልክ ላኪ ብለውኝ ልኬ ነበር ከዛ ግን በላኩላቸው ስልክም ከሱ ውጪ በነበረኝ ቁጥርም ደወሉ፡፡እንዴት በዛ ደወሉ ብዬ ግራ ገባኝ፡፡ እኔ ልቤ ደስ አላለውም እና ችላ ብዬዋለው ጓደኞቼ ደሞ እድልሽን እንዳታሳልፊ ተጠቀሚበት ይሉኛል፡፡ምን ትመክሩኛላችሁ ምታውቁት ነገር ካለ???
Jan 10, 2024Edilshn atasalfi yalushn guadegnochshn erasu teterateryachew keseteshachew silk wuch behone silk kedewolulsh betkikl bekrb miyawuksh sew yehone ngr liyaregsh eyemokere nw take care
Jan 14, 2024