ARADDA44
#other
ሰላም ቤተሰብ...🐒 በቅርቡ ነበር search ሳደርግ ያገኘውትና በጣም ገራሚ ነገሮችን በትንሹም ቢሆን ሳነብ እንዲሁም ሁሉም members የምትፅፈውን በጉጉት ይጠብቋታል አሁን ላይ ምንም አይነት ነገር post አይደረግበትም የእሷ ሌላ አዲስ የከፈተችው እንደዚህ አይነት or የሌላም ሰው የከፈተው channel የምታውቁት ካለ ጀባ በሉኝ....🐒🐒
Jan 10, 20241 engagements