#business
Hi guys በአዲስ አበባ ህዝብ 1 መንጃፍቃድ አለኝ እና ወደ አውሮፖ ከሄድኩኝ እዛ አዲስ አወጣለው ወይስ በዚህ ይሆናል ወይም መንጃፍቃዱ ለዚያ እንዲሆን እዚህ ምንማድረግ አለብኝ ?
Jan 10, 20243 engagements
Hi guys በአዲስ አበባ ህዝብ 1 መንጃፍቃድ አለኝ እና ወደ አውሮፖ ከሄድኩኝ እዛ አዲስ አወጣለው ወይስ በዚህ ይሆናል ወይም መንጃፍቃዱ ለዚያ እንዲሆን እዚህ ምንማድረግ አለብኝ ?
Jan 10, 2024Addis tawetaleh eza
Jan 14, 2024እዚህ መንጃፍቃዱን ወደ International አስቀይሮ እዛ መጠቀም ይቻላል ?
Jan 14, 2024yezi hagerun tasayina fetna kalefk yisetakl
Jan 18, 2024