ሰላም የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ እና ዩኒቨርስቲ ወደ አማራ ክልል ደረሰኝ እና ከ 15 ቀን በኋላ ጠርቶአል እና መሄድ ፈልጌ ነበር ግን ቤተሰብ ከለከለኝ ባለው ጦርነት ምክንያት እና እዚህም ኮሌጅ አልተመዘገኩም ከሁለቱም ሳልሆን እንዳልቀር አሳስቦኛል እና እዚህ የሆነ ስራ እየሠራሁ 10k ምናምን አገኛለሁ በወር እና ምን ላድግ እዚሁ ስራዬን እየሰራሁ ልማር እና ደግሞ ምዝገባ ያልጨረሰ ኮሌጅ ካወቃችሁም ንገሩኝ
Jan 10, 2024Aba mist aflgm 😂
Jan 13, 2024