#other
ሰላም ሰዎች ይሄ ቀበሌ አሁን እየሰጡ ያሉት የልደት ካርድ ዋናውን ሳይሆን ማለትም የካርዱ አይደለም የወረቀቱ ነው እና ይሄ ለPassport ይሆናል?
Jan 09, 20242 engagements
ሰላም ሰዎች ይሄ ቀበሌ አሁን እየሰጡ ያሉት የልደት ካርድ ዋናውን ሳይሆን ማለትም የካርዱ አይደለም የወረቀቱ ነው እና ይሄ ለPassport ይሆናል?
Jan 09, 2024ሆነም ቀረም የቀበሌው ነው የሚሆነው ከዛ ባወጣኸው ነው passport የሚሰጥህ
Jan 14, 2024ይሄም የቀበሌ ነው እኮ
Jan 14, 2024