Famoch #urgent #urgent #urgent !!!! የእክስቴ ልጅ ነበረችና የወር አበባ ካየች 6 ወር አለፋት እና ተመርምራ ምንም አይነት ነገር የለም አሉዋት እሳ ደሞ ሆዴን ይነፋኛል ትላለች እና እርግዝናም ምንም ነገር የለም የምታውቁ አብሶ በዚህ ላይ የምትሰሩ ዶክተሮች እባችው መፍትሔ ስጡኝ ምን ችግርስ ያመጣል ? ምን እንደሚሻል እስኪ ንገሩኝ please please 🙏🙏🙏
Jan 09, 2024ከዛ በፊት በሰላም ይመጣ ነበር?
Jan 13, 2024