Dzs12
#other
እዚህ ውስጥ የህግ ሰዎች ካላቹብ እርዱኝ አንድን ሰው በእምነት ገንዘብ አበድሬው ነበር ከዛም መልስልኝ ስለው ዛሬ ነገ እያለ እያጉላላኝ ነው እንዴት ነው ተገዶ ገንዘቤን እንዲመልስ ማስደርገው
Jan 09, 20248 engagements
እዚህ ውስጥ የህግ ሰዎች ካላቹብ እርዱኝ አንድን ሰው በእምነት ገንዘብ አበድሬው ነበር ከዛም መልስልኝ ስለው ዛሬ ነገ እያለ እያጉላላኝ ነው እንዴት ነው ተገዶ ገንዘቤን እንዲመልስ ማስደርገው
Jan 09, 2024Yehg sew balonm lmkerh mejemerya endabederkewu yemiyasreda mereja sebsb lemsale endtmelslet stteykew yemiasay video or audio mnamn likdh slemichl then wedehg mehedu tchlaleh
Jan 11, 2024እኔ የምመክርህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ከሆንክ ብሩን እንዲመልስልህ በእምነት ሆነህ ስእለት ተሳል..ምን አዳረቀህ ለእናታችን ለኪዳነምህረት ንገራት ፍቃድሽ ይሁንልኝ በላት...
Jan 12, 2024እዚህ https://t.me/what_does_the_law_say ግሩፕ ላይ ጠይቅ የህግ ባለሙያዎች ሙሉ ማብራሪያ ይሰጡሃል
Jan 11, 2024https://t.me/what_does_the_law_say telegram group new bezi link xeykachew enesu ynegrukal
Jan 11, 2024Ok
Jan 11, 2024ምስክር ካለህ or እሱ በመከላከያ መልሱ ላይ or court ቀርቦ ካመነልህ በጣም ቀላል ነው
Jan 13, 2024