#education
Selam.........Medical biotechnology ዲግሪ ያለው ሰው የግል ሆስፒታሎች ላይ Lab technician ሆኖ ተቀጥሮ መስራት ይችላል? ካልቻለስ ተቀጥሮ መስራት የሚችልባቸው የስራ መስኮች ምንድናቸው? ስለትምህርቱ የምታውቁ please say something
Jan 09, 20241 engagements
Selam.........Medical biotechnology ዲግሪ ያለው ሰው የግል ሆስፒታሎች ላይ Lab technician ሆኖ ተቀጥሮ መስራት ይችላል? ካልቻለስ ተቀጥሮ መስራት የሚችልባቸው የስራ መስኮች ምንድናቸው? ስለትምህርቱ የምታውቁ please say something
Jan 09, 2024Awo ebakachu melsu mawek enfelgalen
Jan 11, 2024