Yoel470
#business
ወደ 2ሚልየን በላይ ብር አለኝ እና በ800ሺው መኪና ገዝቼ ለRIDE ሹፌር ልሰጥ፣ በቀረው ደሞ በባንክ አመቻችቼ መኪና ገዝቼ ለሹፌር በሰጠሁት መኪና ደሞ እዳውን ልከፍል አስቤ ነበር እና ይሄ ሚሆንበት እድል አለ? ማለት በRide በወር ለሹፌር ለነዳጅ ምናምን ተከፍሎ እስከ 30000 ብር ትርፍ ማግኘት ይቻላል? ለመልሶቻቹ ሁሉ አመሰግናለው🙏❤️
Jan 09, 202414 engagements