#technology
ሰላም ሰዎች samsung A24 ልገዛ ነበር ግን ትንሽ ብር ጨምሬ Techno camon 20 premium ልገዛ አሰብኩ እና ካሜራው storage ምናምን technoው በጣም የተሻለ ነው almost በሁሉም ነገር technoው የተሻለ ነው ግን እንደ samsung ይቆያል? ከጊዜ በኋላ አዲስ ባህሪ አያመጣም እና techno መሆኑ ምን ደካማ ጎን አለው እና ምናልባት camon 20 pre ገዝታችሁ ከጊዜ በኋላ የደበራችሁ ነገር ካለ እና የቱ የተሻለ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ የምታውቁት ነገር ካለ ከሌለም ሀሳባችሁን ስጡበት አመሰግናለው🙏
Jan 08, 20242 engagements