#relationships ሰላም እንዴት ናችሁ🥹 በማርያም እርዳታችሁ ያስፈልገኛል😢 የዩኒቨርስቲ 2ኛ አመት ተማር ነኝ። በጣጣጣም የማፈቅራት ልጅ አለች። ከእሷ ጋር ሁሌ ግዜ እናሳልፈለን እናነባለን በቀን ዉስጥ በትንሹ ከ2 ሰዓት በላይ ግዜ እንወስዳለን።አንድ ነገር እንኳን ደብቃኝ አታውቅም ሁሌ ችግር ሲገጥማት በእኔ ላይ ነዉ መልስ ያለ ሚመስላት። እናም እንደ ወንድም አድርጋኝ ነዉ የምታደርገውን ምታደርገው😢ስሜን እንኳን አትጠራም! እኔ ግን እምነቷን ልሰብርላት አልፈለኩም ዝም ዝም ነዉ ምላት አንዴ እንኳን ስሜቴን አልገልጽላትም እንድታዝንብኝ አልፈልግም። ዛሬ ግን የምትፈልገው ባል ተማር ሳይሆን ሰራተኛ መሆን እንዳለበት ድንገት በወርያችን መሀል ስታወራ ሰምቼ ልቤ አዝኗል ምን ላድርግ🥹🥹 በእናታችሁ ይዣችኋለዉ ሴቶችም ሁኑ ወንዶች መልሱልኝ pleassss🥹
Jan 07, 2024Ere Bakh teregagteh tmrthin temar bereba barebaw atrebesh. Kalfelegech yerasua guday new ante arfeh temar nurohin nur.
Jan 09, 2024