Mikata43
#family
ሰላም እንዴት ናችሁ የእናቴ ልደት ደርሷል እና ምን ልስጣት እስከ 3,000 ብር ድረስ (ከ ሀብል እና ፎቶዋን ከማሳጠብ ዉጪ) ለየት ያለ ነገር ሁኖ ከልብ የማይጠፋ ነገር ቢሆን ደስ ይለኛል ለመልሳችሁ ከአሁኑ አመሰግናለሁ
Jan 07, 20246 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ የእናቴ ልደት ደርሷል እና ምን ልስጣት እስከ 3,000 ብር ድረስ (ከ ሀብል እና ፎቶዋን ከማሳጠብ ዉጪ) ለየት ያለ ነገር ሁኖ ከልብ የማይጠፋ ነገር ቢሆን ደስ ይለኛል ለመልሳችሁ ከአሁኑ አመሰግናለሁ
Jan 07, 2024Give her yehuletachu or demo lebchachewm bihon be photo yetesera mag (kubayawan) schat i gave it to my mom and she really love it i recommend u that
Jan 10, 2024Yezare amet setrchat nbr
Jan 10, 2024Enatoch ke tarik gar betam yetezamedu nachew. Lij hona mitwodewun neger gijilat.
Jan 10, 2024Shofn gizilat eske netelaw
Jan 10, 2024በእድሜ ገፋ ካሉ መቀነት ግዢላቸው 🙈 ካልሆነ ግን ፀዴ ነጠላ ጋቢ ነገር ግዢላት ከምር🥰🥰
Jan 10, 2024ብር ጨምረሽበት የሐበሻ ቀሚስ ግዢላቸው ብላሻለች ቢንቢዋ ........ ......... . ....santaclause paw paw pawwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww
Jan 09, 2024