#entertainment
ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹ ደይ ፓርቲ ማዘጋጀት ፈልጌ ነበር እና ከዚ በፊት አዘጋጅቼ አላውቅም ከማንም ጋርም በ ሼር ማዘጋጀት አልፈልግም ፅድት ያለ እና ቆንጆ ፓርቲ ነው ማዘጋጀት እምፈልገው.....ቦሌ ነው ያሰብኩት እና ጥያቄዬ እንዳልጭበረበር ችግር ውስጥ እንዳልገባ እና እንዳልከስር ምን ምን ነገሮች ማድረግ አለብኝ ? እናንተስ አሪፍ ፖርቲ ምን ምን ማሟላት አለበት ብላቹ ታስባላቹ ? ለትብብራችሁ ከወዲሁ አመሰግናለሁ
Jan 07, 20248 engagements