#business
ተማሪ ነኝ እና አሁን ላይ 10,000ብር በጣም ያስፈልገኛል እና የማገኝበት መንገድ ካለ like እቁብ። እቁብ ይኖር ይሆን የ 10,000ብር እና በ ሁለት አመት ምናምን የምጨርሰው ያ ማለት በ ሳምንት 100 ብር ምናምን እየከፈልኩ? ያው ሊያስቃችሁ ይችላል 😁 እና እስኪ ሀሳብ ስጡኝ
Jan 07, 202411 engagements
ተማሪ ነኝ እና አሁን ላይ 10,000ብር በጣም ያስፈልገኛል እና የማገኝበት መንገድ ካለ like እቁብ። እቁብ ይኖር ይሆን የ 10,000ብር እና በ ሁለት አመት ምናምን የምጨርሰው ያ ማለት በ ሳምንት 100 ብር ምናምን እየከፈልኩ? ያው ሊያስቃችሁ ይችላል 😁 እና እስኪ ሀሳብ ስጡኝ
Jan 07, 2024ene yetewesene alegn lisxik 🥰
Jan 10, 2024Bro inflation yemibal neger ale eko 2 amet malet eko yezarew 1000 birr 300 weym 400 nw mihonew
Jan 09, 2024Account lak bro
Jan 09, 2024167774148 abyssinia bank🤔
Jan 09, 2024lemn felgeshiw nw
Jan 09, 2024Not possible bro..akm kaleh ke 1 or 2k jemreh kotbeh betewesene wer techersaleh enji yhenn 100 br eyawata 2 amet mitebk sewm aynorm
Jan 09, 2024