#health
✅ሰላም ሰዎች ሞሪንጋ ዱቄት ገዝቼ ነበር ጠጥቼ ሞክረዋለው ሽታው ሻይቅጠል ሻይቅጠል ይላል ግን ባይጣፍጥም አይመርም እና ኦርጅናል ለመሆኑ ማስረጃ ፈልጌ ነው ሞክሮት ሚያቅ ካለ ይንገረኝ Please 🙏
Jan 06, 20245 engagements
✅ሰላም ሰዎች ሞሪንጋ ዱቄት ገዝቼ ነበር ጠጥቼ ሞክረዋለው ሽታው ሻይቅጠል ሻይቅጠል ይላል ግን ባይጣፍጥም አይመርም እና ኦርጅናል ለመሆኑ ማስረጃ ፈልጌ ነው ሞክሮት ሚያቅ ካለ ይንገረኝ Please 🙏
Jan 06, 2024በቃ እራሱ ነው👍
Jan 09, 2024