#personal
ሰዎች እኔ ቤተሰቦቼ እኔን የማስተማር ፍላጎት አላቸው ግን አሁን አሁን ይናገሩኝ ጀመር እያበላንህ ፣እንግዲህ ደሞዝ የለህ ምናምን እያሉ እና አሁን 1 አመት ነው የቀረኝ እና አሁን ላይ ምንም እነርሱን ተማምኜ መሄድ እያቃተኝ ነው ማለት እዛ ሄጄ ብቸገር እያልኩ ፈራሁ እና የእኔ ሃሳብ አንድ አመት withdraw አድርጌ መቀጠል ነው ትምህርቴን በጣም ከምለው በላይ እወደዋለሁ እና ምን ላድርግ እየተማርኩ side income ለማግኘትም እየጣርኩ ነበር ግን አልሆነም ምን ላርግ
Jan 06, 20246 engagements