ሰላም እንዴት ናችሁ, አሁን ላይ በጣም የማፈቅራት ሴት ፍቅረኛ አለችኝ አብረን ነን, ነገር ግን i think and wanna know about her ex ምክንያቱም በጣም ታፈቅረው ነበር እሱ ነው የገፋት አሁን ላይ ቤተሰብ ድረስ ተዋውቀናል ግን ወደሱ ብትመለሥስ የሚል ፍርሃት ውስጤ አለ, ምን ላርግ?? ምክንያቱም በፊት ተጣልተው ድጋሚ እንደተመለሱ ነግራኝ ነበር እኔ እያለሁ እሱ ነበር so please help me 🙏
Jan 05, 2024My god what's with the comment? Have it ever crossed in yall minds that moving on is possible ? Look it's just the matter of if she moved jn and healed from it or not enji maniawam set in her past there was someone she loved keza gen she healed and moved on ,found a better man who she honours and respects . Ena ante esun becha aregagte
Jan 07, 2024