Srk11
#religion
Selam beteseb የአእላፋት ዝማሬን በተመለከት ነው። ከሰፈረ ሰላም ካምፓስ ወይም ከ አውቶብስ ተራ ተነስቼ ቦሌ መድሃኒያለም ለመድረስ ስንት ታክሲ መያዝ አለብኝ እና መጀመሪያ የት ልሳፈር? fresh ተማሪ ነኝ እርዱኝ ።)🙏
Jan 04, 20244 engagements
Selam beteseb የአእላፋት ዝማሬን በተመለከት ነው። ከሰፈረ ሰላም ካምፓስ ወይም ከ አውቶብስ ተራ ተነስቼ ቦሌ መድሃኒያለም ለመድረስ ስንት ታክሲ መያዝ አለብኝ እና መጀመሪያ የት ልሳፈር? fresh ተማሪ ነኝ እርዱኝ ።)🙏
Jan 04, 2024You have two choice 1_ ከአውቶቡስ ተራ ቀጥታ ቦሌ ታክሲ ይዘህ መጨረሻ ወርደህ በእግር የተወሰነ መሄድ 2_ከአውቶብስ ተራ ቦሌ ታክሲ ይዘህ ዓለም ሲኒማ ጋ አውርደኝ ብለህ ወርደህ ትንሽ ወክ ማድረግ (ቀላሉ ይሄ ነው።)
Jan 06, 2024ከአውቶቡስ ተራ ቀጥታ ታገኛለህ ግን መጨራሻ ትወርድ እና በሚሊኒየም አዳራሽ መግቢያ በኩል ትንሽ ወክ ማድረግ ይጠበቅብሃል
Jan 05, 2024Use Google Map🔥
Jan 05, 2024Ke sefere selam medhaniyalem ke mdhaniyalem piyasa ke piyasa bole
Jan 05, 2024