ሰላም። ጎረቤታችን የግንባታ ፈቃድ ሊያወጡ ፈልገው የእኛን ፊርማ እንደሚፈልጉ ነገሩን። እነሱ ያሉት ፊርማው ያስፈለገው በእኛ እና እነሱ መካከል የድንበር ችግር ወይም የይገባኛል ጥያቄ አለመኖሩን ለማረጋገጥ እነደሆነ ነው። ብንፈርምላቸዉ እኛ የምናጣው ወይም እኛን የሚጎዳ ነገር አለው?
Jan 02, 2024እንዳትፈርሙ ቤታቹን ሊወርሱ ነው😐
Jan 03, 2024ሰላም። ጎረቤታችን የግንባታ ፈቃድ ሊያወጡ ፈልገው የእኛን ፊርማ እንደሚፈልጉ ነገሩን። እነሱ ያሉት ፊርማው ያስፈለገው በእኛ እና እነሱ መካከል የድንበር ችግር ወይም የይገባኛል ጥያቄ አለመኖሩን ለማረጋገጥ እነደሆነ ነው። ብንፈርምላቸዉ እኛ የምናጣው ወይም እኛን የሚጎዳ ነገር አለው?
Jan 02, 2024እንዳትፈርሙ ቤታቹን ሊወርሱ ነው😐
Jan 03, 2024በደንብ አንበባችሁ ፈርሙ ምንም አይመጣም
Jan 03, 2024Endatfermu yehg balesltan mesriyabetu erasu meto bedenb anbbachu tfermalachu
Jan 03, 2024እዚህ https://t.me/what_does_the_law_say ግሩፕ ላይ ጠይቂ የህግ ባለሙያዎች ሙሉ ማብራሪያ ይሰጡሻል
Jan 03, 2024Anbbek ferm !!
Jan 03, 2024yetelemede neger eko new sew bet lisera sil yegorebetu firma yasfelgewal yaw anbebachu fermu gn
Jan 03, 2024mnm enkuan betachhun mewres bayasbu enkuan astegtew liseru asbew yhonal...bet sisera biyans and metr kednber meraa alebet ena tesmamten new lemalet ymeslegnal yenanten feqad yefelegut ..enj rasachew meret lay lemiserut neger fiqad ayteykum neber mannm ...kenantega minekaka neger alew ...shame yzoachihu gedel endatgebu ...bebet gudayma drdr yelem
Jan 03, 2024አታነብም አንዴ ሰውዬ
Jan 03, 2024