#technology
የእውነት አንድ ያልገባኝ ነገር አለ ሰሞኑን የድሮ ግሩፕ በውድ ዋጋ ማለት በ2018 ተከፍቶ 1 member ቢኖረው ራሱ 500 ብር የሚገዙ ሰዎች አሉ ..... ቆይ እነሱ ምን ቢጠቀሙ ነው ይሄን ያህል ብር ሚያወጡት የሆነ ያልገባኝ ነገር አለ በርግጠኝነት እነሱ ከዛ በላይ እጥፍ የሆነ ገንዘብ ቢያገኙበት ነው ... እና ይሄ ቢዝነስ የገባቹ ካላቹ አስረዱኝ 🙏
Jan 02, 202412 engagements