#business
ሰላም እዴት ናቹሁ አንዳንድ ጥያቄዎች እንድትመልሱልኝ ነበር 🙏 1,ወደ fashion design ቢዝነስ ስትገቡ ምን አይነት ነገር ነበር ያጋጠማችሁ?? 2, የሰወች ፍላጓት በብዛት ምን አይነት ነገር ነው እስካሁን ካጋጠማችሁ አንፃር ?? 3,የኔ ብራንድ ከሌሎቹ designers በዚህ በዚህ ይለያል የምትሉትን ነገር ካለ?? 4,ቢያንስ ከ1 ልብስ ምን ያክል ትርፍ ታገኛላቹሁ የሌላው ነገርተቆርጦ የእጅ ብቻ ምን ያክል ታገኛላችሁ?? ጥያቄዬን አይታቹሁ እንዳታልፎት በቀናነት መልሱልኝ🙏🙏 አመሰግናለው
Jan 01, 20240 engagements