#education
Please🙏 approved በጣም አስቸካይ ነው በመከላከያ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ላይ በ Resource Management ልማር ነበር ስለትምህርቱ እና የ Resource management ዋና ስራው ምን እንደሆነ ንገሩኝ?
Dec 31, 20232 engagements
Please🙏 approved በጣም አስቸካይ ነው በመከላከያ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ላይ በ Resource Management ልማር ነበር ስለትምህርቱ እና የ Resource management ዋና ስራው ምን እንደሆነ ንገሩኝ?
Dec 31, 2023resource management ማለት ሃብት አስተዳደር ማለት ነው።ሃላፊነቱም በድርጅቱ ውስጥ ያሉ ግብ አቶች በአግባቡ ስራ ላይ እንዲውሉ ማገዝ ለምሳሌ አንድ የድርጅቱ ቅርንጫፍ ላይ ያለን እቃ ሌላ ቅርንጫፍ ሁለተኛ እንዳይገዛ ከመጋዘን ወጭ ማድረግ ' አላስፈላጊ የሆኑ እቃወችን ወይም ያለገሉትን በጨረታ አስተላልፎ በአዲስ መተካጥ በአጭሩ ድርጅቱ ያለውን ሃብት እንዳይባክን በአግባቡ ስራ ላይ ማዋል ነው።
Jan 02, 2024Mn edehone balawkem (resource) ymelew yehone ቅርስ መፈለግ እ ንዳጅ ምናምን Meselegn
Jan 02, 2024