እርዱኝ ሰላም እንዴት ናችሁ ከኢትዮጵያ የመውጣት ሀሳብ ነበረብኝ እና visa Free ከሆኑ ሀገሮች ውስጥ Nicaragua ብሄድ እና ቀጣይ guatimala,Mexico to USA ብሞክር ከባድ ይሆናል ?? የምታውቁት ነገር ካለ ንገሩኝ ... .... ወይንም ሌላ አማራጭ ካለ እርዱኝ...
Dec 31, 2023ወዴት ወዴት ብሮ ይሄን አስቀያሚ ላይፍ ለማን ጥለህ ልትሄድ ነው???🤨
Jan 01, 2024