2015 ላይ እራሴን እለውጣለው የተሻለ ቦታ ላይ እራሴን አገኛለው ብዬ ነበር እናም ገንዘብ ለማግኘት ምን ላድርግ ብዬ ሰዎችን ስጠይቅ ዝቅ ብለህ ስራ አሉኝ እሽ ብዬ የጠረፔዛ ቴኒስ አጫውት ነበር እናም የቀኑ ፀሃይ ከሰል አስመስሎኛል እናም ምንም አይነት ገንዘብ ማጠራቀም አልቻልኩም ግን አንዳንዴ ዝቅ ብሎ የሰራ ሁሉ እንደማይለወጥ ትምህርት ሰቶኛል አሁን የተሻለ business አስብያለው ግን ገንዘብ አጣው እባካችሁ 2017 ላይ በራሴ መቆም ፈልጋለው 30,000 በታማኝነት አበድሩኝ ከአንድ አመት በዃላ መልሷለው
Dec 30, 2023Ok i will invest on you but i need some proof and your business plan and how the business can be profiitable if you are interested you can contact me in person
Jan 01, 2024