4killo61
#education
ሰላም እንደምን አላችሁ የaae ቤተሰቦች እንደምን ናችሁ እኔ የግል ስራ ነበር ምስራው በቡዙ ነገር ጥሩ አቅም ኖሮኝ ብሰራም የEnglish ችሎታዬ ደካም ነው ጊዜ ኖሮኝ ት/ቤት መግባት አልችልዎ በonline የሚያስተምሩ የምታውቁ ካላችሁ ብጠቁሙኝ . አመሰግናለሁ
Dec 30, 20231 engagements
ሰላም እንደምን አላችሁ የaae ቤተሰቦች እንደምን ናችሁ እኔ የግል ስራ ነበር ምስራው በቡዙ ነገር ጥሩ አቅም ኖሮኝ ብሰራም የEnglish ችሎታዬ ደካም ነው ጊዜ ኖሮኝ ት/ቤት መግባት አልችልዎ በonline የሚያስተምሩ የምታውቁ ካላችሁ ብጠቁሙኝ . አመሰግናለሁ
Dec 30, 2023Maraki English👌👌 Yimaru
Dec 31, 2023