#education
guys ባለፈው ለታ english መማር ፈልጋለው ብዬያቹ " maraki english" ጠቁማችሁኝ ነበረ። እና ግን ከየትኛው ልጀምር ordered አይደለም u tube ላይ ሳየው። እና ጀማሪ አይደለሁም ማለት መናገር እንጂ የሚያቅተኝ 100% እሰማለው። እና እንዴት ልጀምር እንዴት ልማር
Dec 30, 20233 engagements
guys ባለፈው ለታ english መማር ፈልጋለው ብዬያቹ " maraki english" ጠቁማችሁኝ ነበረ። እና ግን ከየትኛው ልጀምር ordered አይደለም u tube ላይ ሳየው። እና ጀማሪ አይደለሁም ማለት መናገር እንጂ የሚያቅተኝ 100% እሰማለው። እና እንዴት ልጀምር እንዴት ልማር
Dec 30, 2023"Maraki from 0" Yemil arif channel alachw Marakiwoch rasachw
Dec 31, 2023ከ መሰረታዊው ጀምር ወይም ዩቱብ ላይ aplus ethioየሚል ዩቱብ አለ እሱ አሪፍ ነው
Dec 31, 2023Maraki English zmbeleh recent yehoniten eyachew abzagnochu advance level nachew
Jan 03, 2024