#personal
መንጃ ፍቃድ ካወጣሁ ወር ቢሆነኝ ነው ስማርም ሆነ ስፈተን አሪፍ ነበርኩ ነገር ግን እንዳጋጣሚ አንድ የማውቀው ሰው መኪና ተከራይቶልኝ ኤርፓርት እንድወስደው ጠየቀኝ እና ያው በልምምድ እንጂ public road ላይ ነድቼ አላውቅም እና ለ ፍሬሽ ኖርማል ነው ? ስለጨነቀኝ ነው ልተወው አስቤ ነበር ግን አጋጣሚውንም መጠቀም ፈለኩኝ እሲቲ ለመጀመሪያ ለሚነዳ ሰው ማድረግ አለብክ ምትሉኝ ንገሩኝ ስለትብብራችሁ አመሰግናለሁ 🙏
Dec 29, 20235 engagements