ማነው መረዳት ያለበት? ለምሳሌ ሁለት ጓደኛሞች ከተለያየ ማህበረሰብ ቢሆኑ የመጡት ባንደኛው ባህል መሰረት እጅን መላስ ነውር ሲሆን በሌላኛው ደሞ ምንም ችግር የለበትም። እና የትኛው ነው የጓደኛውን ስሜት ማክበር ያለበት? የመጀመሪያው እጅ የሚልስ በእነሱ ዘንድ ስለሚዘወተር ብሎ ወይስ ሁለተኛው ነው ከመጀመሪያው ፊት እጁን መላስ የሚያቆመው?
Oct 04, 2020hultegnawe makome albeti
Oct 05, 2020