#relationships
ሰላም ብያለው so ከሁለት አመት በፊት ለትንሽ ጊዜ የቆየን ፍቅረኛ ነበረችኝ እና በሆነ ምክንያት ተለያየን እኔም school ቀየርኩ ከዛ ያው 2 አመት አካባቢ ተለያየን ከስንት አንዴ ብንገናኝ ነው ከዛም ያው highschool አለቀ እናም university በአሁኑ አመት remedial ገቢ ነን አና እንደ አጋጣሚ ሆኖ ስንጠያየቅ አንድ ቦታ ደረሰን እና መቼም እኔ ነኝ ያለውት so አብረን ልንሄድ እንችላለን እናም ልርቅም አሰብኩኝ አብሬአት ሆኜ ጓደኛ ልሆናት አሰብኩ እስቲ ሀሳብ ስጡኝ ?👐
Dec 28, 20231 engagements