ሀይ ስሜ ፌኔት ነው የግቢ ኢኮኖሚክስ ተማሪ ነኝ እና የሆነ ሰሞን ከሆነ የዲፓርትመንታችን ልጅ ጋር አብረን ላይብረሪ መግባት ጀመረን እና አሁን አሁን ስለሱ ብዙ ሰአት ማሰብ ጀምሬያለው በቅርብ ግን ላይብረሪ እንግባ ምናምን ብዬ ስደውልለት ከሆነች ገብርኤላ ከተባለች የCOTM ተማሪ ጋ በተደጋጋሚ አብሮ ይመጣል እና ከሷ ጋ ሲሆን እኔን ignore ያረገኛል እና ከሷ ይልቅ ወደኔ እንዲቀርብ አንድ ቀን አብረን ብናድር ብዬ አስባለው ሌላ መንገድ ካለ ጠቁሙኝ
Dec 27, 2023I think lela sew neh awkeh ljochun sm eyeterah lemashemakek bleh nw
Dec 29, 2023