For Mikopia2 Ur age? Ur job? Ur status ? Btnegregn yemr yemtmelsachew melsoch betam silemigermugn new
Dec 27, 2023ayo i think somebody is inlove😜
Dec 28, 2023For Mikopia2 Ur age? Ur job? Ur status ? Btnegregn yemr yemtmelsachew melsoch betam silemigermugn new
Dec 27, 2023ayo i think somebody is inlove😜
Dec 28, 2023Yup ✌
Dec 29, 2023btw mikpoia2 milewn sitnekiw send message mil option alew incase u didnt know
Dec 28, 2023Lol 😅
Dec 29, 2023Mikopia2😂
Dec 28, 2023Bewist teykiw
Dec 28, 2023Eyesus Amlak New!!!! " እኔ ኢየሱስ በአብያተ ክርስቲያናት ዘንድ ይህን እንዲመሰክርላችሁ መልአኬን ላክሁ። እኔ የዳዊት ሥርና ዘር ነኝ፥ የሚያበራም የንጋት ኮከብ ነኝ።" (የዮሐንስ ራእይ 22:16) (የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 22) ---------- 12፤ እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ። 13፤ አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 10) ---------- 30፤ እኔና አብ አንድ ነን። 31፤ አይሁድ ሊወግሩት ደግመው ድንጋይ አነሡ። 32፤ ኢየሱስ። ከአባቴ ብዙ መልካም ሥራ አሳየኋችሁ፤ ከእነርሱ ስለ ማናቸው ሥራ ትወግሩኛላችሁ? ብሎ መለሰላቸው። 33፤ አይሁድም። ስለ መልካም ሥራ አንወግርህም፤ ስለ ስድብ፤ አንተም ሰው ስትሆን ራስህን አምላክ ስለ ማድረግህ ነው እንጂ ብለው መለሱለት። (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8) ---------- 56፤ አባታችሁ አብርሃም ቀኔን ያይ ዘንድ ሐሤት አደረገ፥ አየም ደስም አለው። 57፤ አይሁድም። ገና አምሳ ዓመት ያልሆነህ አብርሃምን አይተሃልን? አሉት። 58፤ ኢየሱስም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ አላቸው። 59፤ ስለዚህ ሊወግሩት ድንጋይ አነሡ፤ ኢየሱስ ግን ተሰወራቸው ከመቅደስም ወጥቶ በመካከላቸው አልፎ ሄደ።
Dec 29, 2023