#business
ወንድም እህቶች የኔ ጥያቄ ምን መሰላችሁ የስራ ፈጠራ ሃሳብ ችግር የለብኝ ግን ለመሸጥ የሚሆኖን ሳንፕል ካዘጋጀሁ በኋላ ተዘዋውሬ ሳንፕሌን ለማስተዋወቅ እፈራለሁ በዚህ ምክንያት ሳንፕሎቼን ይዤ እቀመጣለሁ ። እና የኔ ጥያቄ ምንድን ነው እንዴት ነው የማስተዋወቅና የመሸጥን ድፍረት የማመጠው ነው በተለኝ መንገድ ላይ dstv የምትሸጡ እና ባንክ ቡክ የምስታከፍቱ ሰዎች ድፍረቱን ከየተ እንዳመጣቹት ብትነግሩኝ ብየ በአክብሮት እጠይቃለሁ።
Dec 27, 20233 engagements