#relationships
ሰላም የኮሌጁ ተማሪ ነኝ (ተመራቂ) ከአንዱ አስተማሪዬ እንደ sight love ይዞኛል ለመቅረብ እየሞከርኩ ነው እና ይሄ ሙከራየ የተመቸው ይመስል ስልኩ አለኝ tg or Ig የማውራት እድሉ አለኝ ግን ምን ብየ ላውራው ምንም ሀሳብ የለኝም 1 ጊዜ እሱ አውርቶኛል በማይረብሽ መልኩ እንዴት ላውራ Please given me advice
Dec 27, 20237 engagements