#other
ከክፍለ ሀገር ነው የምመጣው እና ከሳርቤት ሰሜን ማዘጋኃ ምን ያህል ይርቃል? የታክሲ ዋጋም ብትነግሩኝ
Dec 26, 20232 engagements
ከክፍለ ሀገር ነው የምመጣው እና ከሳርቤት ሰሜን ማዘጋኃ ምን ያህል ይርቃል? የታክሲ ዋጋም ብትነግሩኝ
Dec 26, 2023ከሳርቤት ሜክሲኮ...ከሜክሲኮ ደግሞ የአዲሱገበያ ታክሲ ትይዝና ሰሜን ማዘጋጃ አውርዱኝ ትላለህ....ተሳስተው ሰሜን ሆቴል እንዳያወርዱህ.....ዋጋው ደግሞ በአጠቃላይ 30 ብር ነው መሰለኝ(10 እና 20) ታክሲ ካጣህ አቆራርጠህ በባስም ልትሄድ ትችላለህ....ሳርቤት-ካርል-ፍርድቤት-አብነት-ፒያሳ-ሰሜን ማዘጋጃ
Dec 27, 2023ke sarbet mexico taxi tyzna ke mexico demo ye addiau gebeya taxi tyzaleh redatun semen mazegaja awrdej belew yawerdhal Wagaw demo ke sarbet mexico 10br meselg ke mexico addisu gebeya 20br nw
Dec 27, 2023