Helllo i graduted from mechanical engg befor two years..i havnt able to find a job..so i was about to try reception but i dont have ተያዥ..so if any of you have any job apportionity plssss ...am giving up in life plss
Dec 26, 2023Bro ቀልድ ነው ብለኽኝ ልሳቅ😭😭😭 I'm 3rd year Mechanical engineering ትምህርቱ እንዴት አባቱ እንደከበደኝ drom physics alwedem በዛ ላይ Mechanical gebche አልቻልኩም ke FluidMechanics,Thermodynamics II, Strength II, Machine Element ስደናቆር ወይ ግሬድ የለኝ ያው 2.4-2.5 እና እጣ ፈንታዬ ያው ብዙ ሰው ነግሮኛል ለራሴ አልተቀበልኩትም እንጂ፣ እይ Engineering campus ውስጥ መከራ ህይወት ውስጥ መከራ😢 ለመሆኑ የት ጊቢ ነበር የተመረከው? እና በዛው ምክር ቢጢ ጣል አርግልኝ እንደ ታላቅነትህ ስለ MEng😁.......
Dec 27, 2023