እኔ ምለዉ ግን ኢትዮጰያ ዉሰጥ ያሉ tiktokers እዉነት ሰሜት ይሰጡዋቹዋል ሰሞኑን በርጠሚዬሰ 1ብር ሲሉ ገብቼ ተመለከትኩ ከ 10 በላይ even viral የሆኑ video ነበር የተመለከትኩት ግን ምንም entertain ሚያደርጉ እና ሚያዝናኑም አይደሉም በነገራቹ ላይ im 31 እና frnds ሰጠይቃቸዉ ሰሜታቸዉ ተመሳሳይ ነዉ እና ግን የ video comment like view ሲታይ ትልቅ ነዉ እና እሰቲ እኔ ምንም አልገባ ቢለኝ ይሄ የእኔ እና ጓደኞቼ ሰሜት ብቻ ነዉ እንዴ ሚለዉን ለማወቅ ነዉ የጠየኩዋቹ እሰቲ የእናንተህን ሰሜት ንገሩኝ???
Dec 26, 2023የእኔም ጥያቄ ነው ሰዉ በጣም ሳቂታ ሆኗል 🤭
Dec 26, 2023