ሰላም እንዴት ናችሁ።ከፍቅረኛዬ ጋር ሁለት አመት እየሆነን ነዉ እና በቃ በጣም ስራ ያበዛል ሳያወራኝ ቢዉል ችግር የለበትም ከኔ ይልቅ ለስራው ቅድሚያ ይሰጣል።እንደሚወደኝ ለመንገር እንኳን ስንት ተለማምጬ ነው የሚነግረኝ እንደ ሴት treat አያረገኝም ለኔ ምንም አይነት ጊዜ የለዉም ።He is the most unromantic guy on earth. በጣም ብወደዉም እሱ ግን እንደሚወደኝ እንዲሰማኝ እያረገኝ ስላልሆነ ለመለያየት እያሰብኩ እንደሆነ ስነግረዉ አለቀሰ። እና ዉሳኔዬ ስህተት ነው ትላላችሁ?በእዉነት በጣም ጥፋተኝነት እየተሰማኝ ነዉ።
Dec 25, 2023You are stupid bitch yhene srawn tto anchi lay mutgn bil tejajale weym ende htsan eyehone astelagn blesh tleyiwalesh
Dec 26, 2023