#family
ሰላም እንዴት ናችሁ በጣም ችግር ወስጥ ነኝ ታላላቅ ወንድሞቼ ሱስ ውስጥ ነው ያሉት እና mother ደግሞ ይህ ነገር በጣም ከብዷታል ። እናንተ የምትሉኝ ካለ እና የሱስ ማገገሚያ ማዕከል የት ያለው ክፍያውስ ስንት ነው። Addis abeba negn ene
Dec 25, 20235 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ በጣም ችግር ወስጥ ነኝ ታላላቅ ወንድሞቼ ሱስ ውስጥ ነው ያሉት እና mother ደግሞ ይህ ነገር በጣም ከብዷታል ። እናንተ የምትሉኝ ካለ እና የሱስ ማገገሚያ ማዕከል የት ያለው ክፍያውስ ስንት ነው። Addis abeba negn ene
Dec 25, 2023Mn ayinet sus newu?
Dec 25, 2023https://t.me/ashetenmentalhealth
Dec 26, 2023