ሰላም, እኔ እና ባለቤቴ የሆነ ክርክር ውስጥ ገባን እስኪ ልጠይቃቹ እኔ ሱቄ ጋር እቃ የሚያስረክበኝ ሰው ጋር ለ3 ደቂቃ የሚሆን አውርቼ ሱቅ ስገባ ባለቤቴን አገኘዉት ውይ መጣህ ብዬ ላቅፈው ስል ምንድን ነው ፀሀይ ላይ ተገትረሽ ምታወሪው አለኝ አኔ ተናደድኩ ላቅፈው የነበርኩ ትቼው ሄድኩኝ መናደድ አለብኝ ወይስ የለብኝም ባነጋገሩ
Dec 24, 2023አሀ እኛ ከነገርንሽ በህዋላ ልትናደጂ ነው?🤔
Dec 25, 2023