ትናንት ልብስ ቤት ገባሁና 👕 አንድ ልብስ ስጠይቅ ዋጋው 97 ;ብር ነው ተብዬ ነበር። እናም እኪሴ ውስጥ ምንም ብር ስለሌለ ወደቤት ተመልሼ። ከእናቴ 50 ብር ከአባቴ 50 ብር ተበድሬ 100 ብር ሆነልኝ። እናም 👕ልብሱን 97 ብር ስገዛው 3 ብር ይቀረኛል። :1 ብሩን ለአባቴ :1 ብሩን ደግሞ ለእናቴ ስመልስ 1 ብር እጄ ላይ ይቀራል። . ልብ በሉ ለአባቴ 1 ብር ስመልስ አባቴ የሰጠኝ 49 ብር ነው ማለት ነው። .✔️ ለእናቴም 1 ብር ስመልስ የሰጠችኝ 49 ብር ነው ማለት ነው። .✔️ 49+49= 98 ብር እኔጋ 1 ብር አለ አንድ ላይ 99 ብር ሆነ ማለት ነው። . 😳ታዲያ 1 ብሩ የት ገባ?😳
Oct 04, 2020That is not how you think about it, you got 100 birr from your parents , then you gave em back 2 birr, which means you got 98 birr from your parents, the cloth costs you 97 birr so you are left with 1 birr
Oct 04, 2020