ሰላም ሰዎች እስክ አንድ ነገር ላማክራቹ ስራ ልጀምር ነበረ እና ምን እንደምሰራ ግራ ገባኝ በአሁን ሰአት ምን አይነት ስራ ብከፍት አዋጭ ይሆናል ንገሩኝ እስክ እሄንን ስር በሉኝ በውስጥ ንገሩኝ በቀናነት
Dec 24, 2023ጥያቄዎ:- 1.ስራ የለኝም እና ምን ሠርቼ የተሻለ ገቢ ላግኝ? ከሆነ 2. ስራ አለኝ ግን በማገኘው ደሞዝ ብቻ ኑሮ ውድነቱን መቋቋም አልቻልኩም እና እንዴት ተጨማሪ ገቢ ላግኝ? ከሆነ 3.ተማሪ ነኝ ግን ከትምህርቴ ጎን ለጎን ቢዝነስ በመስራት ለነገዬ የሚሆን ገቢ እንዴት ማግኘት ችላለው? ከሆነ ለዚህ ሁሉ መልስ እኛጋ ያገኛሉ። አለም አቀፍ የቢዝነስ እድል በህብረት ሰርተው የሚያድጉበት ። አለም አቀፍ የሆነውን ድርጅት ይቀላቀሉ። ቢሮአችን መታቹህ ሙሉ መረጃውን ለመውሰድ ፍቃደኛ ከሆናቹህ! 👉ሰም 👉ሰልክ 👉አድራሻ( ከተማ) ይላኩልን! ከፍለ ሀገር ለሆናቹህ ሰወች መረጃውን በቴሌግራም እንልክለወታለን መልካም የስራ ዘመንን!!! 👇👇👇 @Beti16mi
Dec 25, 2023