ሰላም የ Telegram Channel አለኝ እና ሰው Promotion ስራልኝ ብሎኝ ሰርቼ ስለማላቅ እሰኪ ምታቁ ስለ ዋጋው ንገሩኝ ?🙏 Channel member 4600 Group 5000 Both side nw post margew Daliy view 500 አለው የምታቁ ንገሩኝ አመሰግናለሁ 🙏
Dec 24, 2023Admin stegn ena lastewawklh @Ozam11
Dec 28, 2023ሰላም የ Telegram Channel አለኝ እና ሰው Promotion ስራልኝ ብሎኝ ሰርቼ ስለማላቅ እሰኪ ምታቁ ስለ ዋጋው ንገሩኝ ?🙏 Channel member 4600 Group 5000 Both side nw post margew Daliy view 500 አለው የምታቁ ንገሩኝ አመሰግናለሁ 🙏
Dec 24, 2023Admin stegn ena lastewawklh @Ozam11
Dec 28, 2023Inbox anagregn @inib21
Dec 25, 2023ADDIS ABEBA YAlACHU YEYUNVERSITIE yecollege temari yehonachu b,sc degree m.sc degree yalachu betrf seatachu mastenat mtfelgu yhe channell join argu https://t.me/Generationtutor By: Anonymous 🎖 0 rep a few seconds ago
Dec 25, 2023ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ መሆኑን እና በመስቀል መሰቀሉን ለኀጢያቴ መሞቱን እንዲሁም ዘለዓለማዊ ህይወት ሊሰጠኝ ዘንድ ከሞት መነሳቱን አምናለሁ። እጅግ በጣም እንደሚወደኝ እና ኃጥያቴን ይቅር እንዳለው አውቃለሁ። ስለዚህም በኢየሱስ በማመኔ ብቻ ከዘላላም ሞትና ጥፋት አምልጬ የዘለዓለምን ሕይወት አግንቻለሁ። ስለዚህ አዳኝ ያለ ኢየሱስ፣ ሕይወት ያለ ኢየሱስ እንደሌለ እመሰክራለሁ። ቅዱስ መጽሐፍ ሲናገር👉 “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” — ዮሐንስ 3፥16 ይህ በጣም የወደድኩት ዘመቻ ነው ፤ ስለዚህ ኢየሱስን ከወደዳችሁት እና ካላፈራችሁበት በእኔ ስም ፈንታ የየራሳችሁን ተኩ እና በየራሳችሁ ገጽ ለጥፉ! መልካም ቀን 🙏🙏🙏 #ስለኢየሱስ_እንመስከር #ዘመቻ_ለኢየሱስ #ChallengeAccepted
Dec 25, 2023