#business
ሰላም ቤተሰቦች ምን ይሻለኝ ምከሩኝ እኔ ዩቱበር ነኝ ማለትም አንድ የቴክኖሎጂ ቻናል 3500 subscribers ያለው እና ከ 3 ወር በፊት የከፈትኩት ሌላ Fresh man course የሚስተምርበት ቻናል አለኝ እና ለዛ ደግሞ በአሁኑ ሰአት mic እና Tablet ያስፈልገኛል ቪዲዬ ለመቅረፅ ምክንያቱም ስልኬ በጣም ትንሽ ነው እና እንዴት አድርጌ 20ሺ ብር በቀላሉ ማግኘት እበላለሁ ማንኛውሞ ሀሳብ ብሰጡኝ ደስ ይለኛል 🙏
Dec 24, 20232 engagements