ሰላም ሰዎች👋 ''AAU extension'' ተመዝግቤ ነበር እና አሁን ''you are accepted as bachelor of science in software engineering'' አለኝ እና ያ ማለት የማታ freshman እንደጨረስኩ ቀጥታ software engineering እገባለው ማለት ነው? ወይስ field'ኡን ከ 12 ሰው በታች ከመረጠው አይከፈትም የሚባለው ነገር የሚመጣው ከ freshman በኋላ ነው? ወይስ accepted ሲለኝ already 12 ሰው መርጦታል ማለት ነው? አመሰግናለሁ 🙏
Dec 23, 2023Enen eskahun approved bicha new yemilew lemndn new
Dec 24, 2023