ሰላም ቤተሰቦች ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ በጣም እያላበኝ ነው ከምታስቡት በላይ ሰው ጋር መቀላቀል አልቻልኩም ትልቁን ሀብት በራስ መተማመንን እያሳጣኝ ነው ዩቲዩብ ላይ ለማየት ሞከርኩ ምንም የለም በቃ ፊቴን ነው የሚያልበኝ በቅንድቤ ግንባሬን አፍንጫዬ አካባባቢ ምን ልበላችሁ ገና ሊያልበኝ ነው ብዬ ሳስብ ያልበኛል ይሄ ሴት ጋር ማውራት አዲስ ሰው መተዋወቅ እማይታሰብ ነው መብራት የበዛበት ቤት አልገባም ቪዲዬ ኮል አይታሰብም ስልክ እራሱ ሳወራ አየር እያገኘው ነው እውነት ለመናገር ይህንንም ስፅፍ እያላበኝ ነው ብቻ በሞትኩ የሚያስብል ነገር ውስጥ ነኝ እባካቹህ እባካችሁ በምታመልኩት ተባበሩኝ መኖሬ ትርጉም እንዲኖረው እርዱኝ መስራት አልቻልኩም እባካቹህ እርዱኝ
Dec 23, 2023ከሰው ጋ ስታወራ ፊትህን ያቃጥልሀላ የሆነ እሳት እንደገረፈው እና ከውጪ ወደ ቤት ውስጥ ነገር ገብተህ ቁጭ ስትል ነው የሚያልብህ እና ትንሽ ከቆምክ
Dec 24, 2023