Dearme45.5
#business
ሰላም በስራ ምክንያት ከከተማ ወጣ ያለ አካበቢ ነው የምኖረው እና እዛ አካባቢ ደግሞ ፎቶ ቤት የለም።ፎቶ ቤት ለመክፈት አስቤ ነበር በትንሹ እና ምን ምን ያስፈልገኛል? ምርጥ የሚባለው camera ምንድነው?(ለረዥም ጊዜ መቆየት የሚችል)+ light ግዴታ ነው? አመሰግናለሁ።
Dec 23, 20231 engagements
ሰላም በስራ ምክንያት ከከተማ ወጣ ያለ አካበቢ ነው የምኖረው እና እዛ አካባቢ ደግሞ ፎቶ ቤት የለም።ፎቶ ቤት ለመክፈት አስቤ ነበር በትንሹ እና ምን ምን ያስፈልገኛል? ምርጥ የሚባለው camera ምንድነው?(ለረዥም ጊዜ መቆየት የሚችል)+ light ግዴታ ነው? አመሰግናለሁ።
Dec 23, 2023You can order camera from Dubai with a fair price. Dm @YenanteStore
Dec 27, 2023