#personal
ሰላም እንዴት ናቹ ፖስፖርት አዲስ ለማውጣት ነበር እኔ ፖስፖርቱን አስቸኳይ ነበር የፈለኩት እኔ አዲስ አበባ ነው ያለውት ክልሎች ላይ ሂጄ ብመዘገብ ቱሎ ይደርስልኛል ወይስ አዲስ አበባ ላይ ልመዝገብ ??? አስቸኳይ ነው አሳውኩኝ
Dec 22, 20231 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ ፖስፖርት አዲስ ለማውጣት ነበር እኔ ፖስፖርቱን አስቸኳይ ነበር የፈለኩት እኔ አዲስ አበባ ነው ያለውት ክልሎች ላይ ሂጄ ብመዘገብ ቱሎ ይደርስልኛል ወይስ አዲስ አበባ ላይ ልመዝገብ ??? አስቸኳይ ነው አሳውኩኝ
Dec 22, 2023አስቸኳይ ከፈለክ እኔን አናግረኝ
Dec 25, 2023